ድምፃዊ አብዱልከሪም አልዬ”(ABD.K)” ፡፡
በየኔ ቫይብ የመዝናኛ እና የሙዚቃ ዝግጅት የሚወጣው ሰኞ እንግዳችን ነው፡፡
*በቲክቶክ አዋርድ ላይ እጩ ሆኖ ቀርቧል ስለ ሁኔታዎቹ እናነሳለን?
*ከበርካታ ዝነኛ ድምፃዊያን ጋር ተጣምሮ የሙዚቃ ስራውን በተለያዩ መድረክ ሰርቷል ምን ስሜት ፈጠረበት?
*የተለያዩ ቦታ እየሄደ ሰዎችን ሰርፕራይዝ ያደርጋል በምን ይሁን ሰርፕራይዝ የሚያደርገው?
*አንድ አንድ ቲክቶከሮች በርካታ ገንዘቦች አግንቼበታለሁ ይላሉ ድምፃዊ አብዱልከሪም አልዬ(ABD.K) ከዚህ ጎራ ውስጥ አለበት?
እኚህ እና ሌሎች ጥያቄዎች ይቀርብለታል እናንተም ጥያቄ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
– ሐሳብ እና ጥያቄ እና አስተያየት መስጠት ትችላላችሁ በመናኸርያ 99.1 አብረናችሁ እንቆያለን።
በ0933332325 ላይ በአጭር የፁሁፍ መልዕክት እንዲሁም በዋትስአፕ(Whatsapp) 0933332325 ላይ አድርሱን።
መናኸሪያ ሬዲዮ 99.1 ሃሳብ፣አስተያየት እና ጥቆማ ለመስጠት የሚከተሉትን የስቱዲዮ ስልኮቻችን ይጠቀሙ 011-639-28-52 /011-639-37-63
የኔቫይብ
yenevibe.com ጎብኙን
yenevibe on tellegram