በቅርቡ የየኔ ቫይብ እንግዳ…በኢትዮጲያን አይደል የአመቱ ኮከብ እና የክብር ዋንጫ አሸናፊ ዮሐንስ አምደወርቅ…

Reading Time: < 1 minute
*
በቅርቡ የየኔ ቫይብ እንግዳ

በኢትዮጲያን አይደል የአመቱ ኮከብ እና የክብር ዋንጫ አሸናፊ ዮሐንስ አምደወርቅ ይሆናል፡፡

*በብዙ ውጣ ውረድ ለሙዚቃ ዋጋ ከፍሎ እዚህ ደርሷ ምን ስሜት ፈጠረበት?

*ከሊስትሮ ሰራተኝነት እስከ የኢትዮጲያን አይዶል አሸናፊነት ጉዞ ምን ይመስላል?

*የኢትዮጲያን አይዶል ቆይታ ምን አስተምሮት አለፈ?የሙዚቃ ቴክኒክ ምንስ ማንንስ አፈራ?

– ሐሳብ እና ጥያቄ እና  አስተያየት መስጠት ትችላላችሁ  በመናኸርያ 99.1 አብረናችሁ እንቆያለን።

በ0933332325  ላይ በአጭር የፁሁፍ መልዕክት እንዲሁም በዋትስአፕ(Whatsapp) 0933332325 ላይ አድርሱን።

መናኸሪያ ሬዲዮ 99.1 ሃሳብ፣አስተያየት እና ጥቆማ ለመስጠት የሚከተሉትን የስቱዲዮ ስልኮቻችን ይጠቀሙ 011-639-28-52 /011-639-37-63

የኔቫይብ
yenevibe.com ጎብኙን
yenevibe on tellegram
164600cookie-checkበቅርቡ የየኔ ቫይብ እንግዳ…በኢትዮጲያን አይደል የአመቱ ኮከብ እና የክብር ዋንጫ አሸናፊ ዮሐንስ አምደወርቅ…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE