#የ ’79’ ነኛው ስብሐቲዝም ሁነኛ ሰው እርሱ ነው!
በነጻ የሚታደሙት ውዱ ግብዣ
❤ለራስ ሲባል ከርሱ ጋር👇
#ታሪክህን ከራስህ ማወቅ ጋር እያገናዘብክ ስትሰማው የሆነ የሚያቀብልህ ነገር አለው!
#አማኝነትህን ሳይቀንስ በሆነ ቦታ በኩል የሚያሳይህ ጭማሪ አለው።
#ጠበብቶችን ብታውቅም የጥበባቸውን ጥግ ሲነግርህ ደግሞ እንደገና ትነቃለህ!
#ሀገርህ ድክም ያደረገችህ መስሎህ ስትቆዝም በብርታቷ በኩል የሚያወራህ አለው!
#በስነ ልቡናህ ተሰላችተህ ሳለ ሰው መሆን ተስፋ እንደሆነ ምስጢር ይነግርሃል!
#ፍልስፍን ለሸሸህ መንገድ መሆኑን ያጫውትሃል።
❤ሰውየው የኛው ዘመን ሰው ነው – ደመወዝ ጎሽሜ ነው!
(ይህን ሰው የምታውቁት ዕድለኛ ናችሁ፤ የማታውቁት ደግሞ አልረፈደም)