ወጣቱ ድምፃዊ ፍቃዱ ትህዛዙ……ስለመጀመርያ አልበሙ “ዘንድሮ” ከቴክኒክ ሙዚቃ አጠቃቀም እስከ የሙዚቃ ቅንብር…

Reading Time: < 1 minute
*
ወጣቱ ድምፃዊ ፍቃዱ ትህዛዙ…

…ስለመጀመርያ አልበሙ “ዘንድሮ” ከቴክኒክ ሙዚቃ አጠቃቀም እስከ የሙዚቃ ቅንብር በተጨማሪም የግጥም እና ዜማ ደራሲዎችን ፍለጋ ያወራናል?

#ተመለሺ የተሰኘውን በዚህ ልክ ለምን ሪ- ሚክስ ማድረግ ተፈለገ የዚህኛውን ትውልድ ይይዛል ግን የዛኛውን ትውልድ ቅሬታ አላስነሳብህም?

-በሙዚቃ ብዙ አይነት ቫራይቲዎች ስለ አሬጅመንትየድምፅ ከለር ፣ ስለ ግጥም በስፋት ለውጦችን እንገረን ምን ያህል ፈጀብህ?

– ሐሳብ እና ጥያቄ እና  አስተያየት መስጠት ትችላላችሁ  በመናኸርያ 99.1 አብረናችሁ እንቆያለን።

-ከግጥም ዜማ አቀናባሪያን ጋር ይህንን አልበም ስትሰሩ ስለ ትጋታቸው ፣ ገጠመኞችህን ንገረን?

እኚህ እና ሌሎች ወሳኝ ጥያቄዎችን ተከታተሉ::

በ0933332325  ላይ በአጭር የፁሁፍ መልዕክት እንዲሁም በዋትስአፕ(Whatsapp) 0933332325 ላይ አድርሱን።

መናኸሪያ ሬዲዮ 99.1 ሃሳብ፣አስተያየት እና ጥቆማ ለመስጠት የሚከተሉትን የስቱዲዮ ስልኮቻችን ይጠቀሙ 011-639-28-52 /011-639-37-63

የኔቫይብ
yenevibe.com ጎብኙን
yenevibe on tellegram
162730cookie-checkወጣቱ ድምፃዊ ፍቃዱ ትህዛዙ……ስለመጀመርያ አልበሙ “ዘንድሮ” ከቴክኒክ ሙዚቃ አጠቃቀም እስከ የሙዚቃ ቅንብር…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE