ራሄል ጌቱ አዲስ ነጠላ ሙዚቃ…
ወጣትዋ ድምፃዊት ራሄል ጌቱ በአዲስ ነጠላ ሙዚቃ ብቅ እንደምትል ገልፃለች የሙዚቃው መጠርያ “ውዴ” ይሰኛል ከዳሬክተር ቅድስት ይልማ ጋር በጋራ ሰርተውታል፡፡ አርብ ሕዳር 6/2017 ዓ.ም በይሁን ኢንተርቴመንት በኩል ይለቀቃል በ።ተብሎ ይጠበቃል፡፡