በፍፁም የማትቀሩበት ኮንሰርት…
ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ የኔ ዜማ ኮንሰርት የመጀመር ዙር የመጨረሻ የሙዚቃ ኮንሰርት የፊታችን ህዳር 7/2017 በሚልንየም አዳራሽ ይቀርባል ከዳዊት ፅጌ በተጨማሪ ፣ ጀንበሩ ደመቀ ፣ ሄዋን ገብረ ወልድ እና ሳሊሚያ ጨምሮ በመድረኩ የሙዚቃ ስራዎቻቸው ያቀርባሉ፡፡
የኔ ዜማ ኮንሰርት ቀደም መግቢያ 400፣ መደበኛ 600 በቀኑ 800 vip 2000 ብር መሆን ተገልጿል፡፡ በቴሌ ብር መቁረጥ ትችላላችሁ፡፡
@biggrs