ሁላችሁም እንዳትቀሩ…
በወመዘክር አዳራሽ “ላልዪበላይቱ” የፊታችን ህዳር 6 ቀን 2017ዓ.ም. ለማስመረቅ ሽር ጉድ እያልን ነው። በዚህ መጽሐፍ ከቅድመ ሽያጭ ጀምሮ ባሉት ሁነቶች በሙሉ ላገዛችሁኝ ሁሉ እያመሰገንሁ መጽሐፋችሁን የምትቀበሉት ደግሞም ሰብሰብ ብላችሁ የምትመርቁበት ቀን እንሆ።” ብላለች