ሰኞ ልክ 7:00 ሰዓት ላይ ከ ወጣቱ ድምፃዊ ሱራፌል አስቴር…
…በሁሉም የሙዚቃ አፍቃሪያን ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈው የኤንቢሲ ኢታለንት ፈርጥ የሆነው ሱራፌል አስቴር በቅርብ በየኔ ቫይብ እንግዳ ነው፡፡…
– በአስቸጋሪ ቀናቶች ዓላማውን ሳይስት ተስፋ ሳይቆርጥ ለዚህ ክብር በቅቷል ምን ይሁን ተስፋ እንዳይቆርጥ ያደረገው?
-በየ መድረኩ የራስ መተማመኑ ያስገርማል ከየት ይሁን ያገኘኸው? እና የመሳሰሉትን ይመልስልናል፡፡
– ሐሳብ እና ጥያቄ እና አስተያየት መስጠት ትችላላችሁ በመናኸርያ 99.1 አብረናችሁ እንቆያለን።
በ0933332325 ላይ በአጭር የፁሁፍ መልዕክት እንዲሁም በዋትስአፕ(Whatsapp) 0933332325 ላይ አድርሱን።
መናኸሪያ ሬዲዮ 99.1 ሃሳብ፣አስተያየት እና ጥቆማ ለመስጠት የሚከተሉትን የስቱዲዮ ስልኮቻችን ይጠቀሙ 011-639-28-52 /011-639-37-63
የኔቫይብ
yenevibe.com ጎብኙን
yenevibe on tellegram