ይድረስ ለሰይፉ ፋንታሁን(ሰይፉ በebs)…
ይንን መረጃ ሰይፉ ፋንታሁን ጋር እንዲደርስ ሼር እንድታደርጉት ስል በትህትና ጠይቃለሁ በፕሮግራሙ እየተጋበዙ ያሉ በርካታ የኪነጥበብ ሰዎች ልምድ እና ተሞክሮዋቸውን ያቀርባሉ፡፡
አንድ ጀግና የጥበብ ሰው ማስታወስ እና መጠቆም ፈልጋለሁ፡፡ በርካታ ነገሮች በሙዚቃው ዘርፍ የሰራ እየሰራ የሚገኝ በሱ የሙዚቃ ትምህርት እና ዳኝነት ብዙ ወጣቶችን ያፈራ እያፈራ የሚገኝ፡፡የሙዚቃ መምህር እና የሙዚቃ ባለሞያ የፋና ላምሮት ዳኛ ብሩክ አሰፋ እንድትጋበዘው ስል በትህትና ጠይቃለሁ፡፡
የሙዚቃ መምህር እና የሙዚቃ ባለሞያ የፋና ላምሮት ዳኛ ብሩክ አሰፋ በዘጠኛው የጉማ አዋርድ “ረመጥ” በተሰኘው ፊልም አሸናፊ የሆነ ሌሎች በርካታ ፊልሞችን ሳውንድ ትራክ የሰራ ለምሳሌ ረቡኒ ፣ ትራፊኳ የመሳሰሉትን ሰርቷል ፡፡ የያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት መምህር የሙዚቃ ባለሞያ ሙዚቃን እስከ ማስተርስ ድረስ ያጠና እና ማርዳ የተሰኘ የሙዚቃ የሳውንድ /የድምፅ ትምህርት ቤት ከፍቶ በርካታ ሰዎች ያስተማረ እያስተማረ ይገኛል፡፡
ብዙ ሊነገርለት የሚገባ እምቅ ሀይል ያለው አሁን ካለው በላይ ወደፊት የኢትዮጲያ የሙዚቃ ኢንደስትሪን የሚቆጣጣር ታላቅ ሰው ነው፡፡
(ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ)