ድምፃዊት ኤደን አይሸሹም “ደህና ነሽ” የተሰኘው ሁለተኛው ፊልሟ ለእይታ ሊበቃ ነው…ድምፃዊት እና ተዋናይት …

Reading Time: < 1 minute
*
ድምፃዊት ኤደን አይሸሹም “ደህና ነሽ” የተሰኘው ሁለተኛው ፊልሟ ለእይታ ሊበቃ ነው…

ድምፃዊት እና ተዋናይት ኤደን አይሸሹም “ደህና ነሽ” በተሰኘው ሁለተኛው ፊልም የተሳተፈችበት ለእይታ ሊበቃ ነው፡፡ ደናነሽ በተሰኘው ፊልም ተዋንያኖች ኤደን አይሸሹም ፣ ኤኖክ ብርሀኑ ፣ጌታቸው ስለሺህ ፣ አልማዝ አበበ እና ሌሎችም ተሳትፈውበታል፡፡

“ዳናሽ” የፊታችን ማክሰኞ ጥቅምት 19 ቀን 2017 ዓ.ም 11:30 ሠዓት በቀይ ምንጣፍ ሥነ-ሥርዓት በዓለም ሲኒማ  ጥሪ የተደረገላቸዉ እንግዶች በተገኙበት በድምቀት ይመረቃል ተብሏል፡፡

ካሊንባ ቲዮብ(ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ)
159270cookie-checkድምፃዊት ኤደን አይሸሹም “ደህና ነሽ” የተሰኘው ሁለተኛው ፊልሟ ለእይታ ሊበቃ ነው…ድምፃዊት እና ተዋናይት …

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE