ከግሬስ ስፔሻሊቲ የጥርስና የብሬስ ህክምና ክሊኒክ ድንቅ ትሩፋት!!!

Reading Time: 3 minutes

አስደናቂ የብስራት ዜና
ስለ ጥርስ ህክምና!!

ከግሬስ ስፔሻሊቲ የጥርስና የብሬስ ህክምና ክሊኒክ ድንቅ ትሩፋት!!!

ክሊኒካችን ግሬስ ስፔሻሊቲ የጥርስና የብሬስ ህክምና ክሊኒክ ከጥቅምት 8/2017 ዓ.ም.በአዲስ አበባ መገናኛ – ዋች ህንፃ 6ኛ ፎቅ ላይ መከፈቱን በማስመልከት እስከ ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም.ድረስ የሚቆይና ሰፊውን የማህበረሰብ ክፍል ተደራሽ የሚያደርግ በ”700 ብር ብቻ” የጥርስ ህክምና ፓኬጅ አዘጋጅቷል።

ክሊኒካችን ግሬስ ጥራቱን የጠበቀ የጥርስ ህክምና በስፔሻሊስት ሃኪሞችና በተመጣጣኝ ዋጋ ለማዳረስ ሁሌም ይተጋል። እስከ ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም.ድረስ ወደ ክሊኒካችን ሲመጡ፣
👉 በ700 ብር የቆሸሸ ጥርስዎን ማጠብና
የተቦረቦሩ ጥርስዎን ማስሞላት
👉 መታከም የማይችሉ ጥርስዎን ማስነቀል፤
👉 በተጨማሪም – ለወጣቶችና ህፃናቶች – ከቀላል እስከ ከባድ የአበቃቀል ችግር ላለባቸው ጥርሶች – የ “50%” ቅናሽ በማድረግ – ጥራት ያለው የብሬስ ህክምናን በብሬስ ስፔሻሊስት ሃኪሞች ይሰጣል።

ክሊኒካችን – ግሬስ ስፔሻሊቲ የጥርስና የብሬስ ህክምና ክሊኒክ
👉 በቂ ልምድና እውቀት ስብዕናን በስነ ምግባር ባካበቱ የጥርስና የብሬስ ስፔሻሊስት ሃኪሞቹና ከውጭ ሀገር በመጡ እጅግ ዘመናዊ የጥርስ ህክምና ማሽኖች በመታገዝ – ጥራት ያለው የጥርስ፣ የብሬስና የአፍ ውስጥ ህክምናዎች በስፔሻሊስት ሃኪምችና በተመጣጣኝ ዋጋ ይሰጣል።

የምንሰጣቸው አገልግሎት
👉 የአበቃቀል ችግር ያለባቸውን ጥርሶች በብሬስ ስፔሻሊስት (ኦርቶዶንቲስት) ማስተካከል – Fixed Orthodontic Treatment
  • metal braces
  • ceramic braces
  • invisialign braces
    👉 የቆሸሹ፣የበለዙና የጠቆሩ ጥርሶችን በዘመናዊ መሳሪያ ነጭ ማድረግ – dental scaling and bleaching
    👉 የወለቁ ጥርሶችን ጥራት ባለው መንገድ በሰው ሰራሽ ጥርሶች መትከል – በዚርኮኒያ፣ በኢማክስ፣ በሴራሚክ አማራጮች – Fixed partial denture
    👉 ለተቦረቦሩ ጥርሶችን ቋሚ የጥርስ ሙሌት ማድረግ – permanent filling
    👉 የጥርስ ስር ህክምናን – root canal treatment
    👉 ወጪ ገቢ ጥርስን መትከል – removable denture
    👉 መጥፎ የአፍ ጠረንን ማስወገድ እና የድድ ህክምና መስጠት – treating oral malodor & gingivitis
    👉 ህፃናት የተስተካከለ ጥርስን ይዘው እኔዲያድጉ በቂ ክትትል ማድረግ – pediatric dental rx.
    👉 መምጣት ለማይችሉ ታካሚዎች የቤት ለቤት የህክምና አገልግሎትን መስጠት – mobile dental services
    👉 መታከም የማይችሉ ጥርሶችን መንቀል – dental extractions
    👉 ቀላል የአፍ ውስጥ ቀዶ ጥገና መስጠትና የመንጋጋ ስብራትን መጠገን – minor oral surgery
    👉 ስለ ጥርስና ብሬስ ህክምና አማራጭች በቂ የምክር አገልግሎት መስጠት – consultation
    ሌሎች ስኬታማ የጥርስ ምርመራና ህክምናን በስነምግባር በታነፁ የህክምና ባለሙያዎች መስጠቱን ስንነግርዎ መጥተዉ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ በመጋበዝ ነዉ!

ግሬስ ስፔሻሊቲ የጥርስና የብሬስ ህክምና ክሊኒክ !!!
ከቀላል እስከ ከባድ የጥርስ፣ የብሬስና የአፍ ውስጥ ህክምናን ጥራት ባለው መንገድ በጥርስ እና በብሬሰ ስፔሻሊስት ሃኪሞች በተመጣጣኝ ዋጋ ይሰጣል።

ግሬስ ስፔሻሊቲ የጥርስና የብሬስ ህክምና ክሊኒክ (GRACE SPECIALITY DENTAL & ORTHODONTIC CLINIC)

“ክሊኒካችን ግሬስ – የህብረተሰቡን አቅም ያገናዘበ ጥራት ያለው የጥርስና የብሬስ ህክምናን በስፔሻሊስት ሃኪምችና በተመጣጣኝ ዋጋ ለመስጠት ይተጋል!!!”

የፈገግታዎ ግርማ ሞገስ
ግሬስ….!!!!

ግሬስ ስፔሻሊቲ የጥርስና የብሬስ ህክምና ክሊኒክ (GRACE SPECIALITY DENTAL & ORTHODONTIC CLINIC)

👇 አድራሻችን – መገናኛ – ዋች ህንፃ 6ኛ ፎቅ
👇 ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ፡-
09 20 48 35 12 / 09 6455 6555 ሃሎ ይበሉ፡፡

👇 https://t.me/+kuwFsNz8Dkw1NTU8
👇 https://t.me/+kuwFsNz8Dkw1NTU8
159140cookie-checkከግሬስ ስፔሻሊቲ የጥርስና የብሬስ ህክምና ክሊኒክ ድንቅ ትሩፋት!!!

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE