“ሳይገባኝ” አዲስ ነጠላ ዜማ
–ድምፃዊ በፍቃዱ ያደቴ(በፍያድ)
ድምፃዊ በፍቃዱ ያደቴ(በፍያድ) ነጠላ ዜማ በቅርቡ በራሱ ዩትዮብ ቻናል እንደ ሚለቅ ገልጿል፡፡
የመረዋ ኳየር አባል ሲሆን ከዚህ ቀደም” ነገሩ እንዴት ነው” የኩኩ ሰብስቤን የተሰኘ ሙዚቃ በራሳቸው ከለር አድርገው ለህዝብ አርሰዋል፡፡ የተለያዩ ነጠላ ዜማ ያደረሰን ሲሆን ከነዚህ መካከል… እንዲህ ነው ወይ፣ ንማጆ ፣እንዴት ከረማችሁ፣ አንቀልባ የተሰኙ ነጠላ ሙዚቃዎችን አድርሶናል፡፡
ከድምፃዊነት ባለፈ ለተለያዩ ድምፃዊያን ግጥም እና ዜማ ሰርቷል፡፡ ሚኪ ጎንደርኛ (እንመቻች) ፣ጆሴፍ ገብሬ (ጆሲ) እና ሚለን ሐይሉ(ኮኮበይ) እና የመሳሰሉትን ለድምፃዊያኖች ሰቷል፡፡
ከነጠላው በተጨማሪ በአዲስ የሙዚቃ አልበም እየመጣ ይገኛል በርካታ የሙዚቃ ከያኒያን የተሳተፉ ሲሆን በቅርቡ ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል፡፡በፋያድ(Befi Yad) ብላችሁ ግብ ሰብስክራፕ አድርጋችሁ ጠብቁ፡፡
via ካሊንባ ቲዮብ(ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ) @biggrs