ድምፃዊ በፍቃዱ ያደቴ(በፍያድ) አዲስ አልበም በቅርቡ… (ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ)ድምፃዊ በፍቃዱ ያደቴ(በ…

Reading Time: < 1 minute
*
ድምፃዊ በፍቃዱ ያደቴ(በፍያድ) አዲስ አልበም በቅርቡ…
(ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ)

ድምፃዊ በፍቃዱ ያደቴ(በፍያድ) የበኩር አልበሙን በቅርቡ በራሱ ዩትዮብ ቻናል እንደ ሚለቅ ገልጿል፡፡

የመረዋ ኳየር አባል ሲሆን ከዚህ ቀደም” ነገሩ እንዴት ነው” የኩኩ ሰብስቤን የተሰኘ ሙዚቃ በራሳቸው ከለር አድርገው ለህዝብ አርሰዋል፡፡ የተለያዩ ነጠላ ዜማ ያደረሰን ሲሆን ከነዚህ መካከል… እንዲህ ነው ወይ፣ ንማጆ ፣እንዴት ከረማችሁ፣ አንቀልባ የተሰኙ ነጠላ ሙዚቃዎችን አድርሶናል፡፡

ከድምፃዊነት ባለፈ ለተለያዩ ድምፃዊያን ግጥም እና ዜማ ሰርቷል፡፡ ሚኪ ጎንደርኛ (እንመቻች) ፣ጆሴፍ ገብሬ (ጆሲ) እና ሚለን ሐይሉ(ኮኮበይ) እና የመሳሰሉትን ለድምፃዊያኖች ሰቷል፡፡

አሁን ደሞ በአዲስ የሙዚቃ አልበም እየመጣ ይገኛል በርካታ የሙዚቃ ከያኒያን የተሳተፉ ሲሆን በቅርቡ ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል፡፡በፋያድ(Befi Yad) ብላችሁ ግቡ ሰብስክራፕ አድርጋችሁ ጠብቁ፡፡

via ካሊንባ ቲዮብ
158940cookie-checkድምፃዊ በፍቃዱ ያደቴ(በፍያድ) አዲስ አልበም በቅርቡ… (ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ)ድምፃዊ በፍቃዱ ያደቴ(በ…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE