ድምፃዊት ሀና ግርማ “ምን መሰለህ” አዲስ ነጠላ ሙዚቃ…ተወዳጅዋ ድምፃዊት ሀና ግርማ አዲስ ነጠላ ሙዚቃ ይዛ…

Reading Time: < 1 minute
*
ድምፃዊት ሀና ግርማ “ምን መሰለህ” አዲስ ነጠላ ሙዚቃ…

ተወዳጅዋ ድምፃዊት ሀና ግርማ አዲስ ነጠላ ሙዚቃ ይዛ እየመጣች ትገኛለች የሙዚቃው መጠርያ “ምን መለሰህ” የተሰኘ ሲሆን በግጥም በዜማ አቡዲ ሲሰራው በቅንብሩ ታምሩ አማረ (ቶሚ ) ከውኖታል፡፡አርብ እለት በናሆም ሪከርድስ በኩል ይለቀቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

ሀና ግርማ ከዚህ ቀደም ከአቀናባሪ ቴዎድሮስ መኮንን (ቴዲ ማክ) ፣ ገጣሚ ይልማ ገብረአብ ጋር በጋራ በመሆን አልበም አድርሳ ነበር፡፡ በመቀጠልም የተለያዩ ነጠላ ዜማዎችን እንደ ከተሜ፣ ጨረቃ ፣ ባንተላይ ሙዚቃዎችን አስደምጣናለች፡፡

ባንተላይ” የተሰኘው ሱዳኒኛ ሙዚቃ በናሆም ሪከርድ በኩል ከተለቀቀ አንድ አመት አስቆጥሯል፡፡የእይታ መጠኑም ከ ሀያ አራት ሚልየን(24,000,000) በላይ ተመልካች አኚንቷል፡፡የዚህ ሙዚቃ ገጣሚ እና ዜማ ደራሲ አቡዲ ሲሆን ቅንብር ታምሩ አማረ (ቶሚ) ሰርተውታል፡፡

via ካሊንባ ቲዩብ @biggrs
158870cookie-checkድምፃዊት ሀና ግርማ “ምን መሰለህ” አዲስ ነጠላ ሙዚቃ…ተወዳጅዋ ድምፃዊት ሀና ግርማ አዲስ ነጠላ ሙዚቃ ይዛ…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE