ሰላም በመላው አሜሪካ የምትግኙ ወዳጆቼ:በቅድሚያ የከበረ ሰላምታዬን እያቀረብኩ በ’Yene-Zema Worl…

Reading Time: < 1 minute
*
ሰላም በመላው አሜሪካ የምትግኙ ወዳጆቼ:

በቅድሚያ የከበረ ሰላምታዬን እያቀረብኩ በ’Yene-Zema World Tour’ በአሜሪካ በነበረን ቆይታ ላሳያችሁን ፍቅርና ለሰጣችሁን ውድ ጊዜ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽

በድጋሜ እስካገኛችሁ መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ!

🔥Yene-Zema World Tour GRAND FINALE on November 16 @ Millennium Hall / መዝጊያ ኮንሰርት በአዲስ አበባ ህዳር 7 እንገናኝ!
158790cookie-checkሰላም በመላው አሜሪካ የምትግኙ ወዳጆቼ:በቅድሚያ የከበረ ሰላምታዬን እያቀረብኩ በ’Yene-Zema Worl…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE