መልካም ልደት የሙዚቃ መምህሬ ብሩክ አሰፋ
“አንተ ፍፁም ነህ የክፍት ደስታ መች ፈቅደህ
ንፁህ ነህ አልከኝ ይሄን ቀን ወደህ ተገኝተህ“…
በፋና ላምሮት ቤት ካገኘዋቸው እና ካተረፍኩባቸው ድንቅ ሰዎች መካከል በሁሉም ነገር የታሳካለት ሙዚቃው መንገድ እስከ ትህትናው የሚያስገርመኝ የሙዚቃ ባለሞያ እና የሙዚቃ መምህር ብሩክ አሰፋ፡፡
ዳኝነትም ሆነ መምህርነቱ እስከ ጥግ ያስተምራል ነገሩ እስኪባን ይነግረናል መልካም ልደት ብሩኬ ዘመንህ በሙሉ ይመር፡፡