አዲስ ሚዲያ ኔትውርክ የባለተስዕጦ የሙዚቃ ውድድር ዛሬ ይጀምራል፡፡
ዛሬ ምሽት የሚጀምረው አዲስ ታለንት ሾው፤ በተለያዩ ውድድር በድምቀት ይጀምራል ተብሏል፡፡እንዳንዱ የፍፃሜ ውድድር ያህል የሚመስለው የመጀመሪያው ዙር አዲስ ታለንት ሾው ዛሬ ምሽት 2:00 ላይ ይጀምራል መባሉ ተሰምቷል፡፡በዚህ ውድድር በዳኝነት ድምፃዊት ፀደንያ ገብረማርቆስ እና ሌሎች ባለሞያዎች እንደ ሚገኙ ተጠቁሟል፡፡
አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ – የትውልድ ድምፅ!