ድምፃዊ አለማየሁ ሂርጶ እና ጎሳዬ ተስፋዬ ተገናኙ
ሁለት ተወዳጆች ድምፃዊያኖች አለማየሁ ሂርጶ እና ድምፃዊ ጎሳዬ ተስፋዬ ቤተሰቦች አንድ ላይ ተሰባስበው የደስታ ጊዜአቸውን አሳልፈዋል፡፡
አለማየሁ ሂርጶ እና ጎሳዬ ተስፋዬ በዘመን ጌጥ የሆኑ ሁለቱም የማይነጣጠሉ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው፡፡
ኢቫንጋዲ አልበም 1994 ዓ/ም ማለቅያው አካባቢ የወጣ ሲሆን፡፡ ይህ አልበም 13 የሙዚቃ ክር ያለው ሲሆን የሙዚቃ አሰራሩ ጀምሮ የግጥም ዜማዎቹ ድረስ በልዩነት የተሰራ ለመመርመር የቀረበ አልበም ሙሉ ሆኖ የመጣ ነበር፡፡
በቅንብሩ ኤልያስ መልካ ሙሉ በሙሉ ሲሰራው ግጥም ዜማ አለማየሁ ደመቀ ፣ መሰለ ጌታሁን ፣ አብርሀም አፈወርቂ ፣ ደረጀ ተክሉ ፣ቢኒያምር አህመድ ፣ ማርክ ሞሪሰን ፣ አብዱ ኪያር በግጥም የተሳተፉ ሲሆን አበበ ብርሃኔ ፣ አለማየሁ ደመቀ ፣ ታመነ መኮንን ፣ ጎሳዬ ተስፋዬ ፣ ኤልያስ መልካ በዜማ ተሳትፈውበታል ይንን ቅንብር ፣ ማስተሪንግ ሁሉንም በኤልያስ መልካ ተሰርቷል፡፡
@biggrs
ሁለት ተወዳጆች ድምፃዊያኖች አለማየሁ ሂርጶ እና ድምፃዊ ጎሳዬ ተስፋዬ ቤተሰቦች አንድ ላይ ተሰባስበው የደስታ ጊዜአቸውን አሳልፈዋል፡፡
አለማየሁ ሂርጶ እና ጎሳዬ ተስፋዬ በዘመን ጌጥ የሆኑ ሁለቱም የማይነጣጠሉ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው፡፡
ኢቫንጋዲ አልበም 1994 ዓ/ም ማለቅያው አካባቢ የወጣ ሲሆን፡፡ ይህ አልበም 13 የሙዚቃ ክር ያለው ሲሆን የሙዚቃ አሰራሩ ጀምሮ የግጥም ዜማዎቹ ድረስ በልዩነት የተሰራ ለመመርመር የቀረበ አልበም ሙሉ ሆኖ የመጣ ነበር፡፡
- See also: የግራንድ አፍሪካ ረን
@biggrs