ሮፋናን ኑሪ በሀዋሳ እና በወላይታ የሙዚቃ ስራውን ሊያቀርብ ነው፡፡
ተወዳጁ የግጥም ዜማ ደራሲ እንዲሁም አቀናባሪ ሮፍናን ኑሪ ከሀገር ውጪ ወደ ባህር ማዶ ተጉዞ የተለያዩ ከተሞች በመዘዋወር የሙዚቃ ስራዎችን ሲያቀርብ ቆይቶ ነበር፡፡ አሁን ደሞ በኢትዮጲያ የሙዚቃ ስራዎችን ለማቅረብ እየተዘጋጀ ይገኛል፡፡
የኔ ትውልድ ጥቅምት 2/2017 በበሀዋሳ ከተማ እንዲሁም ጥቅምት 9 በወላይታ ዝግጅቱን ያቀርባል ተብሏል፡፡

- See also: የህትመትና ማስታወቂያ ማሰልጠኛ አካዳሚ ተከፈተ