በቶሮንቶ ካናዳ ክቡር ዶክተር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ተሸለመ፡፡
በተዘጋጀው በቢቂላ አዋርድ 2024 በቶሮንቶ ካናዳ አዋርድ የክብር ሽልማት ክብር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ግርማሞ ኢትዮጲያ ሁሌም ታከብርሃለች ብለው ይህን እውቅና አዘጋጀተው የዘመናችንን እንቁ ብለው አበርክተውለታል፡፡
እናመሰግንሀለን፡፡