ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ እና ራፐር ልጅ ሚካኤል (ፋፍ) በአንድ መድረክ ሊገናኙ ነው፡፡
ሁለት ተወዳጅ ሙዚቀኞች ዳዊት ፅጌ እና ልጅ ሚካኤል ፋፍ ከአገር ውጪ በእስራኤል ሀገር የሙዚቃ ስራዎቻቸውን በአንድ መድረክ ሊያቀርቡ ነው፡፡
በቀጥታ ላይቭ ባንድ የሙዚቃ ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

- See also: የህትመትና ማስታወቂያ ማሰልጠኛ አካዳሚ ተከፈተ