የኔ ቫይብ የሙዚቃ እና የመዝናኛ ዝግጅት ክፍል ከሰኞ ጀምሮ የፕሮግራም የመግቢያ ሙዚቃ የኤልያስ መልካ ስራዎች የተመረጡት ይቀርባሉ እስከ መስከረም 23/2017 ድረስ ይቆያል፡፡
የኔ ቫይብ ለሰጠኸን ሁሉ ምን ጊዜም ያከብርሀል ፡፡
@yenevibe @biggrs
የኔ ቫይብ ለሰጠኸን ሁሉ ምን ጊዜም ያከብርሀል ፡፡
@yenevibe @biggrs
- See also: የህትመትና ማስታወቂያ ማሰልጠኛ አካዳሚ ተከፈተ