74ኛው መድረክ ላይ ነው!
ከነገ በስቲያ ዕለተ እሁድ 8 ሰዓት ሲሆን
የስብሐቲዝም 74ኛ መድረክ ጋዜጠኝነትን ይዞ ይገኛል። ጋዜጠኝነቱ ላይ የነበሩትን ያስተናግዳል።
ተወዳጅ ሚዲያ ዋናው የሐሳቡ አመንጪ ነው – እናመሠግናለን!
በጋዜጠኝነቱ አንቱታቸው ዛሬም ድረስ የቀጠለ ቀደምቶች በዚህ መድረክ ይገኛሉ።
‘ጌታቸው ኃይለማርያም’ ከሕይወት ካለፈ 30 ዓመቱ ነው። እነሆ ስለሱ ብርቱ ስራ ሊመሰክሩ የተጋበዙ በዕለቱ ይገኛሉ።
ስብሐቲዝም
(ሁነኛ ሐሳብ በሁነኛ ሰዎች)
#በወመዘክር አዳራሽ!

- See also: የግራንድ አፍሪካ ረን
- See also: የህትመትና ማስታወቂያ ማሰልጠኛ አካዳሚ ተከፈተ