ራፐር ሲያምረኝ ተሾመ እና ፌቨን ተሾመ በአዲስ ሙዚቃ እየመጡ ይገኛሉ “በሬዱ” በኦሮምኛ ቋንቋ ሲሆን በአማርኛ ፍቺው ታምሪያለሽ ማለት ነው ፡፡
የሙዚቃ መነሻ ሐሳብ ከ ክብሩ ዶክተር አሊ መሀመድ ቢራ ሂንዴማ ከተሰኘው ሙዚቃ የተወሰደ ነው፡፡ ግጥም ቤክ ሴቨን ዜማ ሁን አንተን ሙሉ (ሁኔ) ቅንብር ሁን አንተ ሙሉ (ሁኔ) ሰርቶታል፡፡
በቅርብ ጠብቁ

- See also: የህትመትና ማስታወቂያ ማሰልጠኛ አካዳሚ ተከፈተ