«ጥሩ ዜና ይዤ እመለሳለሁ ብዬ ነበር አልተሳካም» እናት
የእነ ህፃን ሶሊያና የህክምና ጉዳይ በደቡብ አፍሪካ ሆስፒታል ተስፋ አላቸው ተብሎ ተነግሯቸው ተስፋው ወደ እውነት እንዲቀየር ገንዘብ ተሰብስቦ ወደ ባንኮክ በማቅናት በባንኮክ በተደረገ ምርመራ ተስፋ ቢኖራቸውም በመጨረሻ የተደረገው ህክምና እንደማይሆን እንዳልተሳካ ተነግሮን ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰናል ስትል እናታቸው በሰይፉ በኢቢኤስ ቀርባ ተናግራለች።
@biggrs @yenevibe