የድምፃዊ ስባለሁ ይታየሁ (የሺ) በአልን በማስመልከት አዲስ ሙዚቃ አድርሶናል፡፡
“ያሳለፍነው ችግር ይተካ በደስታ
ይነቀል አረሙ የጠበበው ይስፋ“
በአዲስ አመት አዲስ ሙዚቃ ይዞ መቷል፡፡”የበርሽ አበባ” ይሰኛል ግጥም እና ዜማ ድምፃዊ እሱባለሁ ይታየው (የሺ) ቅንብር ኪሩቤል ተስፋዬ ሰርቶታል፡፡
ጳጉሜ 3/2016 ዓ.ም አመሻሽ ላይ ሙዚቃውን ለቆታል በእሱባለሁ ይታየው( የሺ ) ዩትዮብ ቻናል ላይ ገብተው ይመልከቱ፡፡
@yenevibe

- See also: የግራንድ አፍሪካ ረን
@yenevibe