ድምፃዊ አለማየሁ ሂርጶ ሰይፉ በebs TV ላይ ዛሬ እንግዳ ሆኖ ይቀርባል፡፡
(ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ)
ከ19 አመት በኃላ ወደ ሀገሩ የተመለሰው ድምፃዊ አለማየሁ ሂርጶ ዛሬ ሰይፉ በebs Tv እንግዳ ሆኖ በዛሬው እለት ይቀርባል፡፡
አለማየሁ ሂርጶ የሰዎችን ሙዚቃ እንደ አዲስ ይጫወታል በተለይ ባህታ ገብረሕይወት ሙዚቃዎች በብዛት ይጫወታል፡፡ የነ ግርማ ገብረሕይወት(የፍቅር እንጎቻ) ፣ የጥላሁን
ገሰሰ(በቁም ካፈቀርሺኝ) ፣ ግርማ በየነ (በመልሽ አይደለም) ፣ ተሾመ ምትኩ(ንገሪኝ) እና የመሳሰሉትን ሙዚቃ እንደ አዲስ ተጫውቷል፡፡
ዘመን የማይሽራቸው አልበም ከጎሳዬ ተስፋዬ ጋር ኢቫንጋዲ አልበም ይጠቀሳል በ1995 ዓ.ም ሲሆን ኢቫንጋዲ ፣ ዴዝዴሞና ፣ ያስብሻል፣ ባይተዋር ፣ አታቀርቅሪ እዚህ ይገኙበታል፡፡
በመቀጠል ኮሌክሽን ስብስብ ሙዚቃዎች አድርሶናል የኔን ማን አየ ፣ ተመቸሽ ወይ? ፣ ክፉሽን ማየት አልፈልግም እና የመሳሰሉት ይገኛሉ፡፡
@yenevibe

- See also: የግራንድ አፍሪካ ረን