ድምፃዊ የግጥም እና ዜማ ደራሲ እሱባለሁ ይታየው( የሺ)፡፡
በአዲስ አመት አዲስ ሙዚቃ ይዞ እየመጣ ይገኛል ድምፃዊ እሱባለሁ ይታየው የሺ በ2016 አመተ ምህረት ለበርካቶች አርቲስቶች ግጥም እና ዜማ ሰቷል፡፡
አሁን ደሞ “የበርሽ አበባ” የተሰኘ ለአዲስ አመት 2017 ድምቀት ሙዚቃ ጳጉሜ ሶስት በራሱ ዩትዮብ ቻናል ይዞ ይመጣል፡፡
@yenevibe

- See also: የግራንድ አፍሪካ ረን