ሚካኤል ሥለ ንግሥታችን❤
ባለ “አንድ” ቃሉ ለሠይፉ “እንደ [እጅጋየሁ ሺባባው] ቪዥን ያለው ሰው እኔ አላውቅም፤“አለው።
“ጠይም”ን በሠይፉ ዝግጅት ላይ ከዘፈነበት አስተያየት መሥጫ ውስጥ ግጥሙ ለጠይሟ እጅጋየሁ ሺባባው የተጻፈ እንደሆነ የሚያምኑ ሰው አሳብ አንብቤያለሁ።
እጅጋችን ከመዲና የሙዚቃ ባንድ የድምጽ ፈተና ስትወድቅ ሚካኤል እንደሚያስታውስ ተናግሯል።
ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ እንዳወጋኝ ጂጂ’ን የጣላት መዲና ባንድ የነ ኤሌያስ መልካ፣ አክሊሉ ዘውዴ(ረ/ፕሮፌሠር) እና ሌሎች በርካቶች የነበሩበት ነው።
https://t.me/Gazetaw