ሰይፉ በኢቢኤስ ከ ተወዳጁ ሚካኤል በላይነህ (ስለ አዲሱ አልበም ጥቂት ያወራው).( ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ)
“ጠይም” የተሰኘሁ ሙዚቃ የዛሬ ዘጠኝ አመት የተሰራ ሙዚቃ ነው እስካሁን ስሰማው ጆሮዬ ላይ እንደ አዲስ ሰማዋለሁ … ሚካኤል በላይነህ
* ፍለጋ- የተሰራበት አጋጣሚ የሙዚቃ ዜማ የተወሰደ አንድ ከመፅሐፍ የተወሰደ ወደ ሙዚቃ የቀየረ ነው እኔ የግጥም መድብል ሳነብ አንዱ ግጥም አየሁ ግጥሙ ተሻገር የሚባል ፀሐፊ ነው፡፡ ወደ ተሻገር ደወልኩነት እሱም ፈቀደልኝ ሙዚቃው ባቲ ቅኝት የተሰራ ነው የዜማው የተወሰደው የቶሚ ቲ አንዱን የሙዚቃ ስራ ነው ቶሚ ቲ ማለት የሄኖክ ተመስገን ወንድም ነው፡፡ ለተሻገር ሙዚቃው ሰርቼ አሰማሁት ገረመው- ሚካኤል በላይነህ፡፡
@biggrs