ድምፃዊ አለማየሁ ሂርጶ ከ19 አመት የኖርዌይ ቆይታ በኋላ ወደ ሀገሩ ተመለሰ።
ድምፃዊ አለማየሁ ሂርጶ ከ19 አመት የኖርዌይ ቆይታ በኋላ ዛሬ ነሃሴ 22/2016 ዓ.ም ወደ ሀገሩ መመለሱን ከኢትዮጲካሊንክ ፋስት መረጃ ሰምቷል።
@biggrs
በ1990ዎቹ ተወዳጅ የሆነው ድምፃዊው በኖርዌይ 19 አመት ቆይቶ ያቀረበው ጥያቄ ምላሽ ባለማግኘቱ አርቲስቱ ወደ ሀገሩ መመለሱን ኢትዮጲካሊንክ ዘግቧል።
የኖርዌይ መንግስት ከወራት በፊት በርካታ ኢትዮጵያንን ሀገሩን ለቀው እንዲወጡ ማለቱን መዘገባችን ይታወሳል።