ነገ የበዓል መዳረሻ ከድምፃዊ ናሆም ነጋሽ ጋር፡፡የኔ ቫይብ የክብር እንግዳ ዕረቡ የፋና ላምሮት ፈርጥ የአስ…

Reading Time: < 1 minute
*
ነገ የበዓል መዳረሻ ከድምፃዊ ናሆም ነጋሽ ጋር፡፡

የኔ ቫይብ የክብር እንግዳ ዕረቡ የፋና ላምሮት ፈርጥ የአስራ ሰባተኛ ምዕራፍ ምርጥ ሁለተኛ ሆኖ ያጠናቀቀው ናሆም ነጋሽ  ጋር

*ባላገሩ አይዶል ፋና ላምሮትም ተወዳድረሀል ምን ልምድ አገኘህበት?… የቴዲ አፍሮ/ፅጌሬዳን /ሙዚቃ ያቀርበብከው ሰው በብዛት ተደምመው እያዳመጡ ነበር እንዴት መረጥከው እንዴትትስ አሰብከው ?

በመነኸርያ FM 99.1  በቀጥታ ዕረቡ ከ7:00-8:00 የላምሮቱ ፈርጥ  ናሆእ ነጋሽ  ጋር እንቆያለን ሐሳባችሁን አድርሱን 0933332325 ላይ ቴክስት አድርጉ በቀጥታ እንዲሁም በስቱዲዮ የስልክ መስመር…ሃሳብ፣አስተያየት ለመስጠት 011-639-28-52/
011-639-37-63 ደውሉ፡፡

የኔ ቫይብ
www.yenevibe.com
151440cookie-checkነገ የበዓል መዳረሻ ከድምፃዊ ናሆም ነጋሽ ጋር፡፡የኔ ቫይብ የክብር እንግዳ ዕረቡ የፋና ላምሮት ፈርጥ የአስ…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE