የተወዳጁ ራፐር እና ፕሮዲውሰር ልጅ ሚካኤል ታዬ( ልጅ ማይክ) “አዲስ አራዳ” የአልበም ተለቀቀ፡፡
የተወዳጁ የራፐር የግጥም እና ዜማ ደራሲ የሙዚቃ አቀንቃኝ ልጅ ሚካኤል ታዬ(ልጅ ማይክ ) ሶስተኛ አልበሙን ” አዲስ አራዳ” የተሰኘ የሙዚቃ አልበም ነሀሴ 22/2016 አመተ ምህረት እንደ ሚያደርሰን ገልፆ እንደነበር ይታወሳል፡፡
አዲስ አራዳ አስራ አምስት የሙዚቃ ክሮች የያዘ ሲሆን… ሸገር ፣ ፈዘዘ ብዬ ፣ አነጋጋሪ ፣ ልቤ ላይ ፣ የድሬ ልጅ እና የመሳሰሉት ይገኙበታል፡፡
በአልበሙ ውስጥ ወደ አራት የሚጠጉ ሰዎች አብረውት አቀንቅነዋል ድምፃዊት ሳያት ደምሴ ፣ ዳግማዊት ፀሐዬ ፣ ምህረት ደሱ እና ሀሌሉያ ተክለ ፃድቅ ይገኙበታል፡፡ በቅንብር እና ማስተሪንግ ሙሉ ለሙሉ በዮናስ ነጋሽ ተሰርቷል፡፡
via ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ @biggrs