አንድ ቃል አልበም ሊወጣ አንድ ቀን ቀረው፡፡👇
…ተወዳጁ ድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ በራሱ ማህበራዊ ገፅ እንዲህ ገልጿል፡፡
“ውድ ወዳጆቼ ከናፍቆት እና ፍቅር አልበም በኃላ ጊዜው ዘለግ ቢልም በአዲስ የሙዚቃ ስራ በድጋሚ በፍቅር ስለፍቅር ብዙ ልንልበት “አንድ ቃል” ብዬ በሰየምኩት አዲሱ አልበሜ ልንገናኝ ነው:: እነሆ ነገ ዓርብ ነሐሴ 17 (August 23) ቀኑ ሆነ ! አልበሙ በራሴ ዩትዩብ ቻናል እና በሁሉም የውጭ ሀገር የድጅታል ሙዚቃ መተግበርያዎች ያገኙታል”ገልጿል፡፡
ይጠብቁ ነገ ሲለቀቅ በየኔ ቫይብ የሬድዮ ፕሮግራም ዝግጅት እንጋብዛችኃለን፡፡