እንኳን ደስ አለህ ስላም ስዩም ( ስላሚኖ)
አንጋፋው የሙዚቃ ባለሙያና ከሮሃ ባንድ መስራቾች መካከል አንዱ የሆነው የሊድ ጊታር ንጉስ ስላም ስዩም ( ስላሚኖ) በሙዚቃ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ላበረከተው የረዥም አመታት አገልግሎት ልዩ የክብር ተሽላሚ ሆኗል።
* መልካም የስሩ ይመስገናሉ!
6ኛው ዙር የጳጉሜ የሽልማት ስነስርዓት Saturday September 7/2024 ( ጳጉሜ 2/2016 Hilton hotel 2100 E Mariposa Ave Los Angeles California) ይካሄዳል።
እንኳን ደስ አለህ።
” መልካም የስሩ ይመስገናሉ”
ጳጉሜ የኢትዮጵያውን መዝናኛና ባህል ማዕከል
በሎስ አንጀለስ ካሊፎርኒያ!