የኔ ቫይብ የክብር እንግዳ ዕረቡ የፋና ላምሮት የአስራ ሰባተኛ ምዕራፍ አሸናፍ ጴጥሮስ ማስረሻ ጋር…*የፋና …

Reading Time: < 1 minute
*
የኔ ቫይብ የክብር እንግዳ ዕረቡ የፋና ላምሮት የአስራ ሰባተኛ ምዕራፍ አሸናፍ ጴጥሮስ ማስረሻ ጋር

*የፋና ላምሮት ጉዞ ምን ይመስል ነበር ? ወደ ተውኔቱ መንደር ጎራ ብለህ ነበር ሙዚቃ ተውኔት እንዴት አስኬድከው?

በመነኸርያ FM 99.1  በቀጥታ ዕረቡ ከ7:00-8:00 የላምሮቱ አሸናፍ ጴጥሮስ ማስረሻ ጋር እንቆያለን ሐሳባችሁን አድርሱን 0933332325 ላይ ቴክስት አድርጉ በቀጥታ እንዲሁም
በስቱዲዮ የስልክ መስመር…ሃሳብ፣አስተያየት ለመስጠት 011-639-28-52/
011-639-37-63 ደውሉ፡፡

የኔ ቫይብ
www.yenevibe.com
151130cookie-checkየኔ ቫይብ የክብር እንግዳ ዕረቡ የፋና ላምሮት የአስራ ሰባተኛ ምዕራፍ አሸናፍ ጴጥሮስ ማስረሻ ጋር…*የፋና …

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE