የጋዜጠኝነት ስልጠና “የልቦዎ መሻት”በዚህ ሳምንት መጨረሻ የጋዜጠኝነት ስልጠናው ይጀምራል!ለስድስት ወራት የ…

Reading Time: < 1 minute
*
የጋዜጠኝነት ስልጠና
“የልቦዎ መሻት”

በዚህ ሳምንት መጨረሻ የጋዜጠኝነት ስልጠናው ይጀምራል!

ለስድስት ወራት የሚሰጣቸው ስልጠናዎች የጋዜጠኝነት ምንነት ፣ ዜማ ፣ዘገባ ፣ ቃለ ምልልስ ፣ የጋዜጠኝነት ስነ ምግባር እና የብዙኃን መገኛ ሕጎች ፣ ማስታወቅያዎች ፣ የምርመራ ጋዜጠኝነት እና የሰላም ጋዜጠኝነት ፣ የሬዲዮ እና የቴልቪዥን ፕሮግራሞች አዘጋጃጀት ፣ ዲጂታል ጆርናሊዝም፡፡

@yenevibe yenevibe.com
151100cookie-checkየጋዜጠኝነት ስልጠና “የልቦዎ መሻት”በዚህ ሳምንት መጨረሻ የጋዜጠኝነት ስልጠናው ይጀምራል!ለስድስት ወራት የ…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE