እጅግ አስደማሚ እና ፈታኝ የሆነ ውድድር ፋና ላምሮት ለሶስት ወር ያህል 16 የተመረጡ ባለ ተስዖጦ ድምፃዊያ…

Reading Time: < 1 minute
*
እጅግ አስደማሚ እና ፈታኝ የሆነ ውድድር ፋና ላምሮት ለሶስት ወር ያህል 16 የተመረጡ ባለ ተስዖጦ ድምፃዊያን ውድድር ሲያወዳድር ከርሞ በአስራ ሰባተኛው ምዕራፍ በአስራ ሶስተኛው ሳምንት ፍፃሜዉን አግኝቷል!

– ውድድሩን “የበጴጥሮስ ማስረሻ” የውድድሩ አሸናፊ በመሆን ዉድድሩን አጠናቋል።

1. ጴጥሮስ ማስረሻ የ400,000 ሺህ ብር ተሸላሚ፡፡
2. ናሆም ነጋሽ የ300,000 ሺህ ብር ተሸላሚ
3. ሱራፌል ደረጄ የ200,000 ሺህ ብር ተሸላሚ
4. አብርሀም ማርልኝ የ100,000 ሺህ ብር ተሸላሚ
በመሆን አጠናቀዋል።

በቀጣይ አምስተኛው አጓጊዉ በአሸናፊዎች አሸናፊ የፋና ላምሮት የባለተሰጥኦ ድምፃዊያን ዉድድር መቀላቀላቸውን አረጋግጠዋል።

ዝርዝር ጉዳይ ነገ ይጠብቁ…
ከ ቦታው ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ
@biggrs
151010cookie-checkእጅግ አስደማሚ እና ፈታኝ የሆነ ውድድር ፋና ላምሮት ለሶስት ወር ያህል 16 የተመረጡ ባለ ተስዖጦ ድምፃዊያ…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE