የአልበም ምረቃ
ተወዳጁ ድምፃዊ መሳይ ተፈራ ካሳ “የልቤን” የተሰኘ አልበም ማድረሱ አይዘነጋም አሁን ደሞ ነሃሴ 18/2016 በማሪዮት ሆቴል የአልበም ምረቃ ያደርጋል፡፡
የሙዚቃ አልበሙን በራሱ መሳይ ተፈራ በተሰኘ የዩትብ ቻናል ተለቋል ገብታችሁ ሙዚቃውን መስማት ትችላላችሁ፡፡
yenevibe.com ጎብኙን፡፡(ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ).