የተወጃጅዋ ድምፃዊ ቬሮኒካ አዳነ አዲስ ”መጠርያዬ” አልበም በ17 ሚሊየን ብር ተሸጠ…
በብዙ ነጠላ ሙዚቃ ተወዳጅ ዘፈኖቿን በህዝብ ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈችው ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ አዲስ አልበሟ ነሃሴ 17 በራስዋ ዩትዮብ ቻናል እና በተለያ የሙዚቃ መተግበርያዎች ለህዝብ ተመልካቹ የሚቀርብ ሲሆን በ160ሺ… የአሜሪካ ዶላር ወይም ከ17 ሚሊየን ብር በላይ መሸጡን ዋልያ ኢንተርቴይመንት ከውስጥ አዋቂዎች ማወቅ የቻለ ሲሆን እንደሆነም ማወቅ ተችሏል።
አልበሙን የገዛው ስሙ “Zojak worldwide” የተሰኘው የአሜሪካ አሳታሚ ድርጅት ሲሆን በዋናነት የተለያዩ መተግበሪያዎች ላይ የአርቲስቶችን ስራ የሚያከፋፍል እንደ ሆነም ተጠቁሟል፡፡
አልበሙ 12 ትራኮችን የያዘ ሲሆን ቅድሚያ ለ 2 ዘፈኖች ቪዲዮ በአሜሪካ ሃገር እንደተሰራላቸው አልበሙ በሚለቀቅበትም ቀን ”በእኩል ሰአት” እንደሚለቀቁም በተጨማሪም ግዢው ቪዲዬ ክሊፖችንም እንደሚጨምር ለማወቅ ተችሏል ።