ዕሮብ ቀጠሮ በመነኸርያ FM 99.1 ከድምፃዊ ቃልአብ ሙሉጌታ ጋር…*በፊርማ ዩትዩብ የተለቀቀው የመጀመርያ አ…

Reading Time: < 1 minute
*
ዕሮብ ቀጠሮ በመነኸርያ FM 99.1 ከድምፃዊ ቃልአብ ሙሉጌታ ጋር

*በፊርማ ዩትዩብ የተለቀቀው የመጀመርያ አልበሙ ይቅናሽ አልበም እንዴት እንደተሰራ ? እና ሌሎችንም አዝናኝ ቆይታ ከ ”ቃልአብ ሙሉጌታ” ጋር

በመነኸርያ FM 99.1 በቀጥታ ዕረቡ ከ7:00-8:00 አርክቴክተር ፣ድምፃዊ ፣ ዜማ ደራሲ ቃልአብ ሙሉጌታ ጋር እንቆያለን ሐሳባችሁን አድርሱን 0933332325 ላይ ቴክስት አድርጉ በቀጥታ እንዲሁም
በስቱዲዮ የስልክ መስመር…ሃሳብ፣አስተያየት ለመስጠት 011-639-28-52/
011-639-37-63 ደውሉ፡፡

የኔ ቫይብ
www.yenevibe.com
150280cookie-checkዕሮብ ቀጠሮ በመነኸርያ FM 99.1 ከድምፃዊ ቃልአብ ሙሉጌታ ጋር…*በፊርማ ዩትዩብ የተለቀቀው የመጀመርያ አ…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE