ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ በራስዋ ስም የተከተውን ትክክለኛ ያልሆነ ዩትዮብ ቻናል እንዲያጠፉ አልያም ጉዳዩን በህግ ለመጠየቅ እንደ ምትገደድ ገልፃለች፡፡
እንዲህ ስትል ገልፃለች” አረ በማርያም የኔ ዘፈኖች አይደሉ 100,000 views(እይታ)😮? ከእናነይ በሗላ ምንም አይነት ዘፈን አለቀኩም በኔ ስም በጣም ብዙ አይነት ዘፈን የሚለቀቅበት ዩትዩብ ቻናል ነው ፡ይሄንንን እና ሌሎች በኔ ስም የትለቋቸው ቪድዮዎች #እንድታጠፉልኝ ስል በትህትናጠይቃለሁ:: ካልሆነ ግን ለሌሎች የሀሰት ዩትዩበሮችም ትምህርት መሆንም ስላለበት ጉዳዩን በህግ የምይዘው ይሆናል” ብላለች፡፡
via yenevibe( የኔ ቫይብ)