ፀጋዬ ስሜ ሰባተኛ አልበም፡፡
የአንጋፋው የጉራጊኛ ሙዚቃ ተጫዋች፣ ዜማ ደራሲና ገጣሚ አርቲስት ፀጋዬ ስሜ 7ኛ የሙዚቃ አልበም ወደናንተ ውድ አድናቂና ወዳጆቹ በአዲስ አመት ዋዜማ፤ በአዲስ መንፈስ ሊደርስ ጊዜው ሆኗል፡፡
ከዚህ ቀደም ”ክስታኔ ባንድ፣ ኬር ዬሁን፣ ኦሴባሳ(ባላገር)፣ ዬሻልቢ፣ ጥንቡሳሳም እና ሱታና” በተሰኙ ተወዳጅ የሙዚቃ አልበም ሥራዎቹ የሚታወቀው አርቲስት ፀጋዬ ስሜ አሁን ደግሞ ለአዲስ አመት በአዲስ መንፈስ ”#ቡርሻት” ብሎ መጥቷል።
”#ቡርሻት”- ተወዳጅ የጉራጊኛ ቃል ሲሆን ትርጓሜውም ናፍቆት ማለት ነው፡፡ ፀጋዬ የናፈቀው ማንን ነው? ቡርሻት ለዚህና ለሌሎች ተጠባቂ የአርቲስቱ የሙዚቃ ሥራዎች ምላሽ ይዞ እየመጣ ነው፡፡
yenevibe.com

- See also: የግራንድ አፍሪካ ረን