ሶስተኛ አልበም ከ ተወዳጁ ልጅ ሚካኤል ታዬ( ልጅ ማይክ)የተወዳጁ የራፐር የሙዚቃ አቀንቃኝ ልጅ ሚካኤል ታዬ…

Reading Time: < 1 minute
*
ሶስተኛ አልበም ከ ተወዳጁ ልጅ ሚካኤል ታዬ( ልጅ ማይክ)

የተወዳጁ የራፐር የሙዚቃ አቀንቃኝ ልጅ ሚካኤል ታዬ(ልጅ ማይክ ) ሶስተኛ አልበሙን በቅርብ ቀን” አዲስ አራዳ” የተሰኘ የሙዚቃ አልበም እንደ ሚያደርሰን ገልጿል፡፡

የዜማ ግጥም ደራሲ እንዲሁም ፕሮዲውሰር ልጅ ሚካኤል ታዬ ልጅ (ልጅ ማይክ) የመጀመርያ አልበሙ ከህዝብ ዘንድ ያስተዋወቀው “ዛሬ ይሁን ነገ ሲሆን” እሹሩሩ ፣ ዘበናይ ፣ ዛሬ ይሁን አራዳ ለ አራዳ የመሳሰሉትን አድርሷል፡፡

በግጥም ዜማ ሙሉ በሙሉ በልጅ ሚካኤል ሲሰራ በቅንብሩ ሁን አንተን ሙሉ (ሁኔ) ሰርቶታል በርካታ ጉዳዮችን ያነሳበት ሲሆን የበፊት ድምፃዊያንን በሙዚቃዎቹ እያወደሰ አቀንቅኗል፡፡

በመቀጠል ”አትገባም አሉኝ” አልበም በውስጡ 15 የሙዚቃ ክር ሲኖረው ናንዬ ፣ ዋና ፣ አዲስ አበባ፣ አላችሁ ወይ ፣ መንገዴ የመሳሰሉት ሲኖሩ አጋዥ ሙዚቀኞች በቀለ አረጋ ፣ ዳግማዊ ፀሐዬ ፣ ቃልኪዳን ሀ/ስላሴ ፣ ቅድስት የማታው፣ dj sky ሰርተውታል፡፡

በግጥም ዜማ አብዛኛውን ልጅ ሚካኤል ሲሰራው ፣ ታምራት ቲቦይ ፣ እዩኤል ብርሀኑ ፣ ፣ የህዝብ ዜማ በአልበሙ ተሰርቷል የአልበሙ መታሰብያ ለ እናቱ መነን ፅጌ እና ለሚወዳት አያቱ ምንትዋብ አበራ ፡፡ ሙዚቃውን ሙሉ በሙሉ ያቀናበረው ዮናስ ነጋሽ ነው ማስተሪንግ ሰለሞን ሀይለማርያም፡፡

አሁን ሶስተኛ አልበም በቅርቡ ያደርሰናል፡፡

via ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ

yenevibe.com ጎብኙን፡፡
149580cookie-checkሶስተኛ አልበም ከ ተወዳጁ ልጅ ሚካኤል ታዬ( ልጅ ማይክ)የተወዳጁ የራፐር የሙዚቃ አቀንቃኝ ልጅ ሚካኤል ታዬ…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE