ደማቅ ኮንሰርት…የሐረር ቢራን 40ኛ ዓመትን በማስመልከት በውቢቷ ሐረር ከተማ አሚር አቡባ ስቴዲየም ለሚዘጋጀ…

Reading Time: < 1 minute
*
ደማቅ ኮንሰርት…

የሐረር ቢራን 40ኛ ዓመትን በማስመልከት በውቢቷ ሐረር ከተማ አሚር አቡባ ስቴዲየም ለሚዘጋጀው የሙዚቃ ኮንሰርት ዝግጅታችንን ጨርሰናል የምወዳቸውን እና የምናደንቃቸውን አርቲስቶች ድምፃዊ ጊዚ ዛጋ ፣ ቬሮኒካ አዳነ ፣ ፀጋዬ እሸቱ ፣ አንዱዋለም ጎሳ ፣ ሀና ግርማ ተዘጋጅተዋል ቅዳሜ ሀምሌ 27 ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ እንገናኝ ብለዋል፡፡

yenevibe.com ጎብኙን
147520cookie-checkደማቅ ኮንሰርት…የሐረር ቢራን 40ኛ ዓመትን በማስመልከት በውቢቷ ሐረር ከተማ አሚር አቡባ ስቴዲየም ለሚዘጋጀ…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE