ኢቢኤስ እና አርቲስት ፍቃዱ ከበደ ጋር ውዝግብ ውስጥ ገብተዋል።
ኢቢኤስ ሲኒማ ለተመልካቾቹ በየዕለቱ በሚያቀርበው ጥያቄው የአርቲስት ፍቃዱ ከበደ ፎቶን በመጠቀም “የዚህችን ተዋናይት ሙሉ ስም እና ከሰራቸው ፊልሞች መካከል አንድ ጥቀስ ?” በማለት የጠየቀው ጥያቄ መነጋገሪያ ሆኗል። በዚህም ከአርቲስቱ ጋር ውዝግብ ውስጥ ገብተዋል።
አርቲስቱም በማህበራዊ ትስስር ገፁ ” አንዳንድ ቴሌቪዥን ጣቢያዎች ነገር ፈልገዋችሁ ታዋቂ ለመሆን ሲሞክሩ አይገርምም?።
በርግጥ ጉዳዩን ጠበቃዬ ይዞታል እኔ የ3 ልጆች አባት ፆታዬ ወንድ ኢትዮጵያዊ ነኝ። ከቴሌቪዥን ጣቢያው ጋር በቅርብ በጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት የምናደርግ ይሆናል”
yenevibe.com ጎብኙን