ዛሬ እለተ ሰኞ የምናቀርበው ፕሮግራም ተሰርዟል
የኔ ቫይብ የመዝናኛ እና የሙዚቃ ፕሮግራም ሰሞኑን በተከሰተው በደቡብ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዚዲ ቀበሌ አሳዛኝ
ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት አደጋ ሐዘናችንን እየገለፅን ለተጎዱ ዜጎች መፅናናትን እንመኛለን፡፡
የኔ ቫይብ