ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ ለጎፍ ድጋፍ አድርጋለች፡፡
ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ ሰሞኑን በደቡብ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዚዲ ቀበሌ የተከሰተው ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ዜጎች ለመቋቋሚያ ድጋፍ እንዲውል መቶ ሺህ ብር (100,000) ብር ለግሳለች፡፡
ተወዳጅዋ ድምፃዊ ቬሮኒካ አዳነ ከሙዚቃው ከኪነጥበብ ባሻገር በጎ ስነምግባር ላይ ተሳትፎዋን አድርጋለች፡፡
yenevibe.com ጎብኙን፡፡