ድምፃዊት ብስራት ኃ/ማርያም በደጃፍ ትዮብ፡፡
“የዛሬ እንግዳዬ “ከምን ነፃ ልውጣ” በተሰኘው ተወዳጅ አልበሟ የምናውቃት ቤሪ ነች:: ከአልበሟ ምርቃት በሁዋላ ከሙዚቃው ትዕይንት ጠፍታ ከከራረመችው ቤሪ ጋር ወደ ኢትዮጵያ በመጣችበት አፍታ የደጃፍ ቆይታ አድርገናል:: ከብስራት ኃ/ማርያም (ቤሪ) ጋር የነበረን ጨዋታ ምሽት 12:30 ላይ በደጃፍ ቲቪ በኩል ለእናንተ ይደርሳል”::ተብሏል፡፡