“ጣልቃ አ-ይገባ በእግዜር መልስ
ይሁን እንጂ ማለት እሱ አይከሰስ”
በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ ድንገተኛ የመሬት ናዳ አደጋ የበርካታ ዜጎቻችንን ሕይወት ነጥቋል፡፡
የኔ ቫይብ የመዝናኛ የሙዚቃ ዝግጅት በደረሰው እጅግ አሳዛኝ ጉዳት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እገልፃለን።